By:Habtamu Nini Abino
February 27, 2024
OTTAWA, ONTARIO

Religion has long been a powerful force in shaping societies, providing moral guidance, and influencing political decisions. While faith can be a unifying and positive force, the instrumentalization of religion for political purposes can have dangerous consequences, leading to division, manipulation, and the erosion of democratic principles. In Ethiopia, the misuse of religion, particularly Orthodox Christianity, by certain Amhara elites poses a significant threat to the country's social fabric and political stability.
In recent years, there has been a troubling trend in Ethiopia, where some Amhara elites have exploited Orthodox Christianity to advance their political agendas. These elites have used churches as venues for organizing political events, spreading propaganda, and mobilizing support for their Fano movement, a militant youth group known for its aggressive tactics and ethnonationalist ideology. By cloaking their political activities in religious rhetoric and symbolism, these elites seek to legitimize their actions and garner widespread support among the Orthodox Christian population.
The fusion of religion and politics in Ethiopia has led to the blurring of lines between the spiritual and the secular, undermining the autonomy of religious institutions and compromising their integrity. The instrumentalization of Orthodox Christianity for political gain not only violates the principle of the separation of church and state but also risks fueling interfaith tensions and exacerbating existing ethnic divisions in the country.
Moreover, the exploitation of religion for political purposes undermines the fundamental values of tolerance, respect, and inclusivity that are essential for a pluralistic society. By leveraging religious identity to advance narrow political interests, these elites risk alienating minority groups, stoking sectarianism, and sowing seeds of discord that could have far-reaching consequences for Ethiopia's social cohesion and national unity.
The dangerous precedent set by the misuse of religion in Ethiopian politics serves as a cautionary tale for other countries grappling with similar challenges. When religion becomes a tool for advancing partisan agendas and consolidating power, it not only distorts the true essence of faith but also undermines the democratic principles of transparency, accountability, and respect for human rights.
To safeguard the integrity of religion and politics, Ethiopian society needs to uphold the secular nature of the state, respect the autonomy of religious institutions, and promote a culture of dialogue, tolerance, and mutual understanding. By rejecting the instrumentalization of religion for political ends and upholding the principles of inclusivity and respect for diversity, Ethiopians can build a more just, peaceful, and harmonious society for future generations.
In conclusion, the dangers of using religion as a political instrument are evident in the case of certain Amhara elites in Ethiopia who have exploited Orthodox Christianity to further their ethnonationalist agenda. It is imperative for Ethiopian society to remain vigilant against such manipulation and to uphold the values of tolerance, unity, and respect for all faiths to ensure a more stable and inclusive future for the country.
Dr. zerhun Mulat
የብላቴው "ማኅበረ ቅዱሳን " ሴራ ሲጋለጥ #ዳንኤል_ክብረት ከጎንደር አምጥቶት "ማኅበረ ቅዱሳን" ውስጥ የሰየመው "ቄስ" ሙሉቀን የተባለው ሰው የሚዘወረው "#ጴጥሮሳውያን" የተባለው አደረጃጀት እና በ"መበለቷ" ፌቨን ዘሪሁን የሚዘወረው የ"ማኅበራት ኅብረት" (የወጣቶች እና የጎልማሶች ኅብረት ) አዲስ አበባን ለመበጥበጥ እና በየገዳማት ሁከት ለማስነሣት የተዋቀረ "የማኅበረ ቅዱሳን" ወታደራዊ ክንፍ ነው ።
#ወታደራዊ አዛዡ" ደግሞ " 'አባ' አብርሃም እውነቱ" ነው ። እዚህ ላይ በተያያዘው ቪድዮ እንደምንረዳው ፣ የአባይነህ ካሴ ወሬ የሚተረጉመው ይህንን ምሥጢር ነው ።
#ከዚህ ቀደም ይህ የ"ማኅበረ ቅዱሳን" ወታደራዊ አደረጃጀት አዲስ አበባ ውስጥ የከተማ ብጥብጥ ለማስነሣት ሳያፍር ሳይፈራ በራሱ በ"ማኅበረ ቅዱሳን" ሕንጻ ላይ የሽብር መግለጫ መስጠቱ የሚታወስ ነው ።
#ጎበዝ !!!
#በየገዳማቱ አባቶችን የሚገድለው እና የሚያስገድለው ፣ ይህ የ"ማኅበረ ቅዱሳን" ወታደራዊ ክንፍ መሆኑ እንዲገለጽልን የግድ ሱባኤ መግባት አይጠበቅብንም ።
#ይኸው_ነው ።
#እዚህ ላይ የተያያዘውን ቪድዮ ከሶሻል ሚድያ ላይ ባገኘሁት ጊዜ ይህ ምሥጢር ተገለጸልኝ !!!
#ሻሎም !!!
#እያየሁ እጨምራለሁ!!
ርዕስ፡ ሃይማኖትን እንደ ፖለቲካ መሳሪያ የመጠቀም ጉዳቱ፡ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ያለውን አላግባብ መጠቀምን የሚያሳይ ጥናት
ReplyDeleteሃይማኖት ማህበረሰቦችን በመቅረጽ፣ በሥነ ምግባር መመሪያ በመስጠት እና በፖለቲካዊ ውሳኔዎች ላይ ተጽእኖ በማሳደር ረገድ ጠንካራ ኃይል ሆኖ ቆይቷል። እምነት አንድ እና አወንታዊ ሃይል ሊሆን ቢችልም ሀይማኖትን ለፖለቲካዊ አላማ ማዋል አደገኛ ውጤት በማስከተል ወደ መለያየት፣ መጠቀሚያ እና የዴሞክራሲ መርሆዎች መሸርሸር ያስከትላል። ኢትዮጵያ ውስጥ በአንዳንድ የአማራ ልሂቃን የሃይማኖት በተለይም የኦርቶዶክስ ክርስትናን አላግባብ መጠቀማቸው በሀገሪቱ ማህበራዊ ትስስር እና ፖለቲካዊ መረጋጋት ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ ውስጥ አንዳንድ የአማራ ልሂቃን የኦርቶዶክስ ክርስትናን በመበዝበዝ የፖለቲካ አጀንዳቸውን ሲያራምዱ ታይተዋል። እነዚህ ልሂቃን አብያተ ክርስቲያናትን እንደ መድረክ ተጠቅመው የፖለቲካ ጉዳዮችን በማዘጋጀት ፕሮፓጋንዳ ለማሰራጨት እና ለፋኖ እንቅስቃሴያቸው ድጋፍ በማሰባሰብ በአጥቂ ስልቱ እና በብሔር ተኮር አስተሳሰብ የሚታወቀውን ታጣቂ የወጣቶች ቡድን ሠርተዋል። እነዚህ ልሂቃን የፖለቲካ እንቅስቃሴዎቻቸውን በሃይማኖታዊ ንግግሮች እና ተምሳሌታዊነት በመልበስ ተግባራቸውን ህጋዊ ለማድረግ እና በኦርቶዶክስ ክርስትያን ህዝብ ዘንድ ሰፊ ድጋፍ ለማግኘት ይፈልጋሉ።
በኢትዮጵያ ያለው የሃይማኖት እና የፖለቲካ ውህደት በመንፈሳዊ እና በዓለማዊው መካከል ልዩነት እንዲፈጠር፣ የሃይማኖት ተቋማትን የራስ ገዝ አስተዳደር እንዲገታ እና ንጹሕ አቋማቸውን እንዲያጣ አድርጓል። የኦርቶዶክስ ክርስትናን ለፖለቲካ ፍጆታ ማዋል የቤተክርስቲያን እና የመንግስት መለያየትን መርህ መጣስ ብቻ ሳይሆን የሃይማኖቶች መካከል ግጭት እንዲፈጠር እና በሀገሪቱ ያለውን የጎሳ መከፋፈል እንዲባባስ ያደርጋል።
ከዚህም በላይ ሃይማኖትን ለፖለቲካዊ ዓላማ መጠቀሚያ ማድረግ ለብዙኃን ማህበረሰብ አስፈላጊ የሆኑትን የመቻቻል፣ የመከባበር እና የመደመር እሴቶችን ያዳክማል። እነዚህ ልሂቃን ሃይማኖታዊ ማንነትን ተጠቅመው ጠባብ የፖለቲካ ጥቅሞችን በማስቀደም አናሳ ቡድኖችን ማጋጨት፣ ቡድናዊነትን መቀስቀስና የጠብ ዘር መዝራት ለኢትዮጵያ ማኅበራዊ ትስስርና ብሔራዊ አንድነት ብዙ መዘዝ ሊያስከትሉ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሃይማኖትን አላግባብ መጠቀም የጀመረው አደገኛ ምሳሌ ለሌሎች ተመሳሳይ ፈተናዎች ለሚታገሉ አገሮች እንደ ማስጠንቀቂያ ሆኖ ያገለግላል። ሀይማኖት የፓርቲያዊ አጀንዳዎችን ለማራመድ እና ስልጣንን ለማጠናከር መሳሪያ ሲሆን የእምነትን ትክክለኛ ይዘት ከማጣመም ባለፈ ግልጽነት፣ ተጠያቂነት እና የሰብአዊ መብት መከበር ዴሞክራሲያዊ መርሆዎችን ያዳክማል።
የሀይማኖትም ሆነ የፓለቲካ ታማኝነትን ለማስጠበቅ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የመንግስትን ዓለማዊ ባህሪ ማስከበር፣ የሃይማኖት ተቋማትን የራስ ገዝ አስተዳደር ማክበር፣ የመነጋገር፣ የመቻቻል እና የመተሳሰብ ባህልን ማሳደግ አስፈላጊ ነው። ሃይማኖትን ለፖለቲካዊ ዓላማ ማዋልን ውድቅ በማድረግ እና የመደመር እና የብዝሃነትን መከባበር መርሆችን በማክበር ኢትዮጵያውያን የበለጠ ፍትሃዊ ፣ሰላማዊ እና ስምምነት ያለው ማህበረሰብ ለትውልድ መገንባት ይችላሉ።
በማጠቃለያው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አንዳንድ የአማራ ልሂቃን የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖትን የብሄር ተኮር አጀንዳቸውን ለማሳካት ሲጠቀሙ ሃይማኖትን እንደ ፖለቲካ መሳሪያ የመጠቀም አደጋ በግልጽ ይታያል። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ከእንደዚህ አይነት መጠቀሚያዎች ነቅቶ መጠበቅ እና የመቻቻል፣ የአንድነት እና የሁሉም እምነት እሴቶችን በማስጠበቅ ለአገሪቷ የበለጠ የተረጋጋና ሁሉንም ያሳተፈ መጻኢ ዕድል ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው።
MAHIBERE KIDUSAN.
ReplyDeleteEthiopian Orthodox secret society which was established in the 1990s its main objective is to establish an Amahara dominated government which lead by Orthodox Christian ideology this surface Society have with his own political Wing known as “Enat” party and they infiltrate into ruling party and operate under the cover of a religious activity and they participate in chaos currently in the participate. In the areas of Amhara region with Insurgency, all the insurgents were with their cross as their emblem and declaring that they are Orthodox followers and they want to establish a government led by an orthodox ideology. And this secret society is behind all religious killing and mess created in Ethiopia for the last 30 years. They are always behind any chaos and crisis in Ethiopia.
"#ከዚህ ማኅበር ፈቀቅ በሉ ።" (ኦሪት ዘኍልቊ 16:21)
ReplyDelete#የብላቴው "ኮማንዶ" ሿሿ ፣ አሁንም በኦርቶዶክስ ስም እንደቀጠለ ነው !!!
#ራሱን "ማኅበረ ቅዱሳን" የሚለው እና በጳጳስ ስያሜው እንደጸናለት የሚናገረው የብላቴው ተመላሽ ኮማንዶ ትላንት የሿሿ መግለጫ ማውጣቱ አጃኢብ አስብሏል ። #የጨነቀለት እንዲሉ እስከ ባለፈው ወር ድረስ በመግለጫ ብዛት እንደ ሳዳም ሁሴን ሲያወዛግበን የነበረው "የማኅበረ ቅዱሳኑ ምስለኔ" "#አብርሃም"ም "መኪናዬ ተፈተሸብኝ !" እያለ በመግለጫው ሲያዝገን እንደነበር ይታወሳል ። አሁን ግን ይህ አብርሃሙ ሕግ ሊከበርበት መሆኑን ሲያውቅ እና እንኳን መኪናው ቀርቶ ከዚህ በኋላ #እንደ ሳዳም ሁሴን #አፉ_እንደሚፈተሽ ስለተረዳ" ዝም ጭጭ ብሏል ። "ዝም ጀዲ !!" እንዲል የሀገሬ ሰው ።
#ማኅበሩ ግን ያልታወቀበት መስሎት #ህየንተ_አብርሃም ፣ "ስለ" ሆኖ መሥራት ጀምሯል ። ማኅበረ ቅዱሳንም ተባለ "ምስለኔው አብርሃም" ግን ከዚህ በኋላ በሃይማኖት ስም ቤተ ክርስቲያንን ማምታታት ፣ ሕዝቡንም ማደናገር ከማይችሉበት ጊዜ ላይ መድረሳቸውን የተረዱት አልመሰለኝም ።
#ሕዝበ ክርስቲያኑ አሁን ቤተ ክርስቲያንን እንጅ ማኅበረ ቅዱሳንን የሚሰማበት ፣ አብርሃምንም ማየት የሚፈልግበት ሁኔታ ላይ አይደለም ። እውነቱን ስንነጋገር እስከ ዛሬ ማኅበሩ በሰራው ሿሿ ያልተቆጨ ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ የለም ። #ነገር ግን ማኅበረ ቅዱሳን "the game is over" ተብሎ እና የብላቴው የጦር ተመላሽ ኮማንዶ ስብስብ መሆኑ ታውቆበት Spiritually እንደፈረሰ ራሱም የተገነዘበው አልመሰለኝም ። ለዚያም ይመስላል፦ " ይህ "ማኅበረ ቅዱሳን" የሚል ስያሜን የደረበው የብላቴው የጦር ተመላሽ ኮማንዶ አሁን ላይ "አብርሃም" ዝም ሲል "ህየንተ አብርሃም" ማለትም "ስለ አብርሃም ብሎ " መግለጫ ማውጣቱን እና መፎከሩን
ተመልክተናል ።
#ጎበዝ !!!
#እኔ ግን እናገራለሁ "ከአብርሃም በፊት ነበርኩ ።" እንዲል ወንጌል ፣ የማኅበረ ቅዱሳንን ስውር ተልእኮ እና የአብርሃምን ርኲሰት የምናጋልጥበት ዘመን ላይ መድረሳችንን ሳበስራችሁ በደስታ ነው ።
ምክንያቱም አሁን የማኅበሩን ስውር ዓላማ
ያልተረዱ ጥቂቶች ቢኖሩ እንጂ ማኅበረ ቅዱሳን በሃይማኖት ሽፋን የሚያደርገው ስውር ተልእኮን የማያውቅ ኦርቶዶክሳዊ የለም ። ይኸውም ፦
(1).#ማኅበረ ቅዱሳን ለውጭ ሀገር የሚሠራ የስለላ መዋቅር እና አደረጃጀት ዘርፍ እንጂ ለቤተ ክርስቲያን የሚጠቅም ተቆርቋሪ ማኅበር አለመሆኑን ምእመናን ካወቁት ሰነባብተዋል ።
(2).#ማኅበሩ ፣ ሀገር ተረጋግቶ እንዳይቀጥል የሚያደርግበት አንዱ ምክንያትም ሀገር ሲረጋጋ ማኅበሩ በኦርቶዶክስ ስም ከምዕመናን የሰበሰበውን ብር ተደራጅቶ እንደተካፈለውና አክስዮን መሥርቶ እንደበላው ስለታወቀበት ፣ ያ ግብረ ሙስናው በመንግሥት በኩል እንዳይመረመርበት ጊዜ ለመግዛት በመግለጫ እያደናገረን መሆኑ ነው ።
(3).#የአጥቢያ ምእመናን ተወካይ በየሰበካ ጉባኤው እንዳይመረጡ በማድረግ ማኅበሩ የሰበካ ጉባኤ አባላትን ባሉበት ቤተ ክርስቲያን ብቻ መወሰን ሲገባቸው ከአጥቢያዎቻቸው ውጭ የራሱን ቡድን ከየአቅጣጫው እየለቀመ በሰበካ ጉባኤ ስም የጦር ተመላሽ ኮማንዶዎቹን በየቤተ ክርስቲያኑ በሟቧደን ቤተ ክርስቲያንንም ሀገርንም እያወከ ያለ መሆኑ ስለታወቀበት እና ማኅበሩ በሚያደርገው ሁከት በሽብር ሕግ እንዳይጠየቅ ግርግር ለመፍጠር አስቦ በየጊዜው ማላገጫ መስጠቱ ተለምዷል ።
#ባጠቃላይ ማኅበሩ "መግለጫ" ይሁን "ማላገጫውን" ማውጣቱ ላሰበው የሁከት ዓላማው ግቡን ባይመታለት እንኳን ቢያንስ ማኅበሩ በመግለጫው ገጽታውን ለመገንባትም እየተውተረተረ መሆኑን ኦርቶዶክሳውያን አውቀናል ። ይኸውም በምእመናንም ሆነ በካህናትም ዘንድ የማኅበረ ቅዱሳን ውሳጣዊ ማንነት አስመሳይ ፣ ከሳሽ ፣ ነጋዴ ፣ የውጭ ሀገር የስለላ መዋቅር መሆኑ ስለታወቀ ያንን ገጽታውን ለመቀየር እየታተረ መሆኑም ትልቁ ግቡ ባይሆንም ትንሹ የመግለጫው ግብ መሆኑን በርግጥም ኦርቶዶክሳውያን ነቅተንበታል።
#ጎበዝ !! እውነትም !! ተነቃቅተናል !!
#እኔ ግን የምለው ...
ለማኅበረ ቅዱሳን ግን በዚህ ልክ መግለጫ እንዲሰጥስ ስልጣን የሰጠው ማን ነው ?? ስብስቡ አንድ ማኅበር እንጂ የቤተ ክርስቲያን ተወካይ እኮ አይደለም ። #ስልሆነም የማኅበሩ መግለጫ ይዘት ላይ እና የሰጠበት ጊዜ ላይ ባለ አእምሮ የሆነ ሁሉ ጥያቄ ሊያነሣ ይችላል ።
ይኸውም ፦
(1)#ማኅበሩ በአሁኑ ጊዜ መግለጫ የሰጠውስ ምን ለመሰወር ፈልጎ ነው ?? ወይስ ከእነ ማን ጋር ሊሰለፍ ፈልጎ ነው ?
(2) #በገዳማውያኑ አባቶች ግድያ ውስጥስ ማኅበሩ በራሱ እጁ እንደሌለበት ምን ያህል እርግጠኛ ሆኖ ነው ? በመግለጫ የተከሰተው ?
(3) በሿሿ ማላገጫውስ "በየአጥቢያው ተደራጁ" ማለቱ በሀገሪቱ የሽብር ሕግ የሚያስጠይቀው መሆኑን ሳያውቅ ቀርቶ ነውን ?
#የእነዚህ ጥያቄዎች ምላሽ በማኅበሩ ልቡና ቢሰወርም በብዙኃኑ ኦርቶዶክሳውያን ዘንድ የታወቀም ነው ። ይኸውም ማኅበረ ቅዱሳን እንዲህ በመግለጫ የሚንቀዠቀዠው እንደሚለው ለቤተ ክርስቲያን እና ለሲኖዶሳዊ አንድነት ተቆርቁሮ ሳይሆን እንደ ዲያብሎስ መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ ተመኝቶ መሆኑ ግልጽ ነው ። ማኅበሩ እንደ አባቱ እንደ ዲያብሎስ ፣ መንግሥት መሆን ሲያምረው እና ፣ ወይም "መፈንቅለ መንግስት" ሲያስብ አንዴ "ሞዐ ተዋሕዶ" ሌላ ጊዜ "ጃንደረባው" "ወዘተ" እያለ መልኩን እየለዋወጠ ሀገር ማወክ ከጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል ።
#ይኸው ሲያውቀው" እንዲሉ አበው ።
"እስክንድርን ቀብተን እናነግሥሃለን !!" ብሎ ከ"አባ"አብርሃም ጋር የመከረውና ወደ ጎጃም ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ገዳም የላከው ማኅበሩ መሆኑን ሳናውቅ ቀርተን ነውን ?? !! በታጠቀው በ "ዘመነ ካሴ አንገት" ላይ የፈያታዊ ዘየማን መስቀልን አገልድሞለት የሚያፋንነው ማኅበሩ መሆኑ የማይታወቅ ይመስላችኋልን ??። እኔ ግን የምለው ማኅበሩ መንግሥትነት ካማረው ከቤተ ክርስትያን መዋቅር ላይ ወረድ ብሎ ፓርቲ መስርቶ ወይም ታጥቆ ወደ ሚፈልግበት ለምን ጥርግ አይልልንም ??
#ያም ሆነ ይህ ! ከዚህ በኋላ ግን "ማኅበረ ቅዱሳን" በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስር በማኅበር ስም የሚያደርገው ማምታታት ቤተክርስቲያንን እንደማይወክል ምእመናን ተገንዘበው የማኅበሩን እኩይ ዓላማ ሊከላከሉት እንደሚገባ መልእክቴ ነው ።
መልእክቴ ለአጽንኦ ነገር እንጅ የማኅበሩን እኩይ ዓላማ ካህናትና ምእመናን ሳይረዱት ዘግይተዋል ማለቴ አይደለም ።
#ምክንያቱም አሁን ማኅበሩ አልገባውም እንጅ ቢገባው ኖሮ ፣ በመግለጫው እንኳን የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችን እና ምእመናንን "ተደራጁ !!" ብሎ ሊያስተባብር ቀርቶ አሁን ያለንበት ዘመን ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ጀምሮ ያሉ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች እና ካህናት ከአጥቢያቸው የማኅበረ ቅዱሳን አባላትን እያጸዱ መሆኑን ባወቀ ነበር ።
#
ያም ሆነ ይህ ! ከዚህ በኋላ ግን "ማኅበረ ቅዱሳን" በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስር በማኅበር ስም የሚያደርገው ማምታታት ቤተክርስቲያንን እንደማይወክል ምእመናን ተገንዘበው የማኅበሩን እኩይ ዓላማ ሊከላከሉት እንደሚገባ መልእክቴ ነው ።
ReplyDeleteመልእክቴ ለአጽንኦ ነገር እንጅ የማኅበሩን እኩይ ዓላማ ካህናትና ምእመናን ሳይረዱት ዘግይተዋል ማለቴ አይደለም ።
#ምክንያቱም አሁን ማኅበሩ አልገባውም እንጅ ቢገባው ኖሮ ፣ በመግለጫው እንኳን የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችን እና ምእመናንን "ተደራጁ !!" ብሎ ሊያስተባብር ቀርቶ አሁን ያለንበት ዘመን ከአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ጀምሮ ያሉ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች እና ካህናት ከአጥቢያቸው የማኅበረ ቅዱሳን አባላትን እያጸዱ መሆኑን ባወቀ ነበር ።
#እውነታው ይህ ስለሆነ
#ስለማኅበሩ ያልገባችሁ ጥቂት ሰዎች ካላችሁ ደግሞ ከእግዚአብሔር ቃል የመጨረሻ መልእክቴ እነሆ ፦ #እግዚአብሔር ፣ ሙሴን እና አሮንን በማስጠንቀቅያ ፦ "ሁሉንም በቅጽበት አጠፋቸው ዘንድ ከዚህ ማኅበር ፈቀቅ በሉ ።" (ኦሪት ዘኍልቊ 16:21) ብሎ በመለኮታዊ ቃሉ እንዳዘዛቸው ሁሉ ለሙሴ እና ለአሮን የተላለፈው መለኮታዊ ቃል ፣ አሁንም በሙሴ ወንበርና በአሮን ክህነታዊ አስተዳደር ላሉት አበውና ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን ሁሉ ከማኅበሩ ፈቀቅ እንዲሉ በድጋሚ የሚነገር መለኮታዊ መልእክት ነው ።!!
#እያየሁ እጨምራለሁ !!
#ሻሎም !!!
Dr.Zerhun Mulatu
The issues highlighted in the provided text concerning the intermingling of politicians with religious ideologies in Ethiopia, particularly regarding the Mahibere Kidusan organization, are deeply concerning and indicative of complex political and social dynamics in the region.
ReplyDeleteMahibere Kidusan, a secret society within the Ethiopian Orthodox Church allegedly established in the 1990s, is said to aim at promoting an Amhara-dominated government guided by Orthodox Christian ideology. The organization purportedly operates under the guise of a religious entity, with a political wing known as the "Enat" party, which reportedly seeks to influence the ruling party and engage in political activities under the pretext of religious missions.
The text suggests that Mahibere Kidusan and its affiliated groups have been involved in fomenting unrest and insurgency, particularly in the Amhara region, with insurgents bearing crosses as emblems and espousing Orthodox Christian beliefs. This purported connection between the secret society and acts of violence and instability over the past three decades is a serious allegation that, if proven true, would have significant implications for the peace and stability of Ethiopia.
It is crucial to approach such claims with caution and thorough investigation, as accusations of religiously motivated violence and political manipulation can have far-reaching consequences for societal cohesion and governance. If politicians are indeed leveraging religious ideologies to advance their political agendas and perpetuate conflict, it represents a dangerous misuse of faith for power and control, undermining the principles of secular governance and interfaith harmony.
Ethiopia's rich history of religious diversity and cultural heritage underscores the importance of safeguarding the separation of religion and politics to ensure inclusive governance and respect for all citizens' rights and beliefs. Addressing the alleged involvement of Mahibere Kidusan in promoting divisive agendas and fueling violence requires a comprehensive approach that upholds the rule of law, promotes dialogue among different religious and ethnic groups, and fosters transparency and accountability in political processes.
In conclusion, the intertwining of religious ideologies with political ambitions, as outlined in the text, poses a significant challenge to Ethiopia's stability and unity. It is essential for authorities, civil society, and religious leaders to work collaboratively to address such issues, promote tolerance and understanding, and uphold the country's democratic principles and constitutional values.